በሚኒሶታ ውስጥ ድምጽ መስጠት (Voting in Minnesota - Amharic)
በሚኒሶታ ውስጥ ድምጽ መስጠት (Voting in Minnesota - Amharic)
ከምርጫ ቀን በፊት ወይም በዛው ቀን ማን ድምጽ መስጠት እንደሚችል እና እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል።
የምርጫ ቀናት፣ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል፣ የመራጮች እገዛ እና የመራጮች መብቶች።
በቀሪ ድምጽ መስጫ ቀድመው ድምጽ ይስጡ፣ ከውትድርና ወይም ከውጪ ሀገር ድምጽ ይስጡ እና በፖስታ ድምጽ በሚሰጥበት አካባቢ እንዴት ድምጽ እንደሚሰጡ።
የት ድምፅ እንደሚሰጡ ይወቁ። ከክልል ወይም ከፌደራል ምርጫ 45 ቀናት በፊት መረጃው ተደራሽ ይሆናል።
እርስዎ ድምጽ የሚሰጧቸውን እጩዎችን እና የድምጽ መስጫ ጥያቄዎችን የሚያሳይ ናሙና ድምጽ መስጫ ያግኙ። ከክልል ወይም ከፌደራል ምርጫ 45 ቀናት በፊት መረጃው ተደራሽ ይሆናል፡፡
የ2024 ምርጫ ቀናት
- ሴፕቴምበር 20፡ በፖስታ ወይም በአካል ከሴፕቴምበር 20 እስከ ኖቬምበር 4 (አጠቃላይ ምርጫ) ድምጽ ይስጡ።
- ኦክቶበር 15፡ በምርጫ ቀን ጊዜን ለመቆጠብ እስከ ኦክቶበር 15 አስቀድመው ይመዝገቡ።
- ኖቬምበር 5፡ የምርጫ ቀን